የሚሰሩ እጆችና የወጣቱን መንፈስ ይዘን የምግብ ዕርዳታ የምንጠይቅበት ሁኔታ ማብቃት አለበትጠ/ሚ መለስ

May 28, 2010

1

የሚሰሩ እጆችና የወጣቱን መንፈስ ይዘን የምግብ ዕርዳታ የምንጠይቅበት ሁኔታ ማብቃት አለበትጠ/ሚ መለስ አዲስ አበባ, ግንቦት 20 ቀን 2002 (አዲስ አበባ) – የሚሰሩ እጆች፣የሚያስብ አዕምሮና የወጣቱን መንፈስ ይዘን የምግብ ዕርዳታ የምንጠይቅበት ሁኔታ ማብቃት እንደሚኖርበት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ 19ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል በሚሌኒየም አዳራሽ በተከበረበት ወቅት እንደተናገሩት […]

Posted in: Ethiopia

የተቃጣብንን ወረራ ለመመከት የተወሰነውን ውሳኔ እንደሚደግፉት የሃረር፤ የአዳማ፤ የደሴና የጋምቤላ ነዋሪዎች አስታወቁ

December 12, 2006

0

የተቃጣብንን ወረራ ለመመከት የተወሰነውን ውሳኔ እንደሚደግፉት የሃረር፤ የአዳማ፤ የደሴና የጋምቤላ ነዋሪዎች አስታወቁ Posted: December 7th, 2006, 7:05pm EST Tags:    የተቃጣብንን ወረራ ለመመከት የተወሰነውን ውሳኔ እንደሚደግፉት የሃረር፤ የአዳማ፤ የደሴና የጋምቤላ ነዋሪዎች አስታወቁ ሐረር ኀዳር 28/1999//ዋኢማ/በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የአዳማ፣የጋምቤላና የደሴ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሶማሊያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ህብረት ጥላ ስር የተሰባሰቡ አክራሪዎች በሀገራችን ላይ ያወጁትን […]

Posted in: Uncategorized

Ethiopian Survivor

October 15, 2006

0

Ethiopian Survivor Fetched: September 10th, 2006, 5:09pm EDT by aheavens Tags:    All of today’s newspapers are carrying adverts for ‘Survivor Africa‘ which is – you’ve guessed it – the first African version of the hit “reality” TV show ‘Survivor’. Twelve self-publicists go to a desert island somewhere and get voted off one by one […]

Posted in: Uncategorized

habesha worldwide #2

October 7, 2006

0

habesha worldwide #2 Posted: September 13th, 2006, 8:43am EDT Tags:    habesha wild Author: habeshaethiopia Keywords: ethiopia ethiopian dance habesha amharic amhara eritrea eritrean Added: September 13, 2006

Posted in: Uncategorized

habesha world

October 7, 2006

0

habesha world Posted: September 13th, 2006, 7:56pm EDT Tags:    crazy Author: habeshaethiopia Keywords: ethiopia ethiopian dance habesha amharic amhara eritrea eritrean Added: September 13, 2006

Posted in: Uncategorized

New Ethiopic font

October 5, 2006

0

New Ethiopic font Fetched: October 3rd, 2006, 6:49pm EDT Tags:    Added Abyssinica SIL which covers all encoded Ethiopic characters and has many unencoded characters available in its Private Use Area.

Posted in: Uncategorized

የአውሮፓ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የመንገድ ልማት ዘርፍ 155 ሚሊዮን ዩሮ መመደቡን የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገ

October 3, 2006

0

የአውሮፓ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የመንገድ ልማት ዘርፍ 155 ሚሊዮን ዩሮ መመደቡን የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገ Posted: October 3rd, 2006, 1:22pm EDT Tags:    የአውሮፓ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የመንገድ ልማት ዘርፍ 155 ሚሊዮን ዩሮ መመደቡን የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋገጡ አዲስ አበባ, መስከረም 22 ቀን […]

Posted in: Uncategorized