የሚሰሩ እጆችና የወጣቱን መንፈስ ይዘን የምግብ ዕርዳታ የምንጠይቅበት ሁኔታ ማብቃት አለበትጠ/ሚ መለስ አዲስ አበባ, ግንቦት 20 ቀን 2002 (አዲስ አበባ) – የሚሰሩ እጆች፣የሚያስብ አዕምሮና የወጣቱን መንፈስ ይዘን የምግብ ዕርዳታ የምንጠይቅበት ሁኔታ ማብቃት እንደሚኖርበት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ 19ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል በሚሌኒየም አዳራሽ በተከበረበት ወቅት እንደተናገሩት […]
December 12, 2006
የተቃጣብንን ወረራ ለመመከት የተወሰነውን ውሳኔ እንደሚደግፉት የሃረር፤ የአዳማ፤ የደሴና የጋምቤላ ነዋሪዎች አስታወቁ Posted: December 7th, 2006, 7:05pm EST Tags: የተቃጣብንን ወረራ ለመመከት የተወሰነውን ውሳኔ እንደሚደግፉት የሃረር፤ የአዳማ፤ የደሴና የጋምቤላ ነዋሪዎች አስታወቁ ሐረር ኀዳር 28/1999//ዋኢማ/በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የአዳማ፣የጋምቤላና የደሴ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሶማሊያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ህብረት ጥላ ስር የተሰባሰቡ አክራሪዎች በሀገራችን ላይ ያወጁትን […]
October 15, 2006
Ethiopian Survivor Fetched: September 10th, 2006, 5:09pm EDT by aheavens Tags: All of today’s newspapers are carrying adverts for ‘Survivor Africa‘ which is – you’ve guessed it – the first African version of the hit “reality” TV show ‘Survivor’. Twelve self-publicists go to a desert island somewhere and get voted off one by one […]
October 7, 2006
habesha worldwide #2 Posted: September 13th, 2006, 8:43am EDT Tags: habesha wild Author: habeshaethiopia Keywords: ethiopia ethiopian dance habesha amharic amhara eritrea eritrean Added: September 13, 2006
October 7, 2006
habesha world Posted: September 13th, 2006, 7:56pm EDT Tags: crazy Author: habeshaethiopia Keywords: ethiopia ethiopian dance habesha amharic amhara eritrea eritrean Added: September 13, 2006
October 5, 2006
New Ethiopic font Fetched: October 3rd, 2006, 6:49pm EDT Tags: Added Abyssinica SIL which covers all encoded Ethiopic characters and has many unencoded characters available in its Private Use Area.
October 3, 2006
የአውሮፓ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የመንገድ ልማት ዘርፍ 155 ሚሊዮን ዩሮ መመደቡን የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገ Posted: October 3rd, 2006, 1:22pm EDT Tags: የአውሮፓ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የመንገድ ልማት ዘርፍ 155 ሚሊዮን ዩሮ መመደቡን የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋገጡ አዲስ አበባ, መስከረም 22 ቀን […]
May 28, 2010
0